Our Products
Showing 1 - 24 of 47 products
About us
ከአርሶ አደር ወደ እርስዎ — ጥራት ያለው የግብርና ምርት!
Nitsuh M Agricultural Products ጥራት ያላቸውን ጥራጥሬዎች፣ እህሎች እና የተለያዩ የሰብል ምርቶችን በቀላሉና በእምነት ለደንበኞች ለማቅረብ የተጀመረ የኦንላይን የግብርና ምርት ገበያ ነው።
🌱 ጥራት — የተመረጡ እና ጥራታቸው የተጠበቁ ምርቶች
🌾 ንፅህና — ለደንበኛ ፍላጎት የሚመጥኑ ምርቶች
🤝 እምነት — ታማኝነትን መሠረት ያደረገ አገልግሎት
🚚 ቀላል ግዢ — ከየትም ሆነው በቀላሉ ይዘዙ









